Harari BoFEC
No Result
View All Result
  • ዋና ገፅ
  • ቢሮው
    • ስለ እኛ
    • የቢሮ ሃላፊው መልዕክት
    • የስራ ክፍሎች
  • ፕሮግራሞችና ፕሮጀክቶች
    • የቻናል አንድ ፕሮግራም
    • የተቀናጀ የበጀትና የወጪ መረጃ ሥርዓት (IBEX)
    • የፋይናንስ ግልፅነትና ተጠያቂነት (FTA)
  • ሰነዶች
  • ሚዲያ
    • አምዶች
    • የፎቶ አምዶች
    • የቪዲዮ አምዶች
    • መፅሄቶች
  • ሃሳብ መስጫ
  • ዋና ገፅ
  • ቢሮው
    • ስለ እኛ
    • የቢሮ ሃላፊው መልዕክት
    • የስራ ክፍሎች
  • ፕሮግራሞችና ፕሮጀክቶች
    • የቻናል አንድ ፕሮግራም
    • የተቀናጀ የበጀትና የወጪ መረጃ ሥርዓት (IBEX)
    • የፋይናንስ ግልፅነትና ተጠያቂነት (FTA)
  • ሰነዶች
  • ሚዲያ
    • አምዶች
    • የፎቶ አምዶች
    • የቪዲዮ አምዶች
    • መፅሄቶች
  • ሃሳብ መስጫ
No Result
View All Result
Harari BoFEC
ሃሳቦን ይስጡ
No Result
View All Result

በሀረሪ ክልል ገቢን የመሰብሰብ አቅምን በማሳደግ እና ህገወጥነትን በመከላከል የህዝብን ተጠቃሚነትን ለማጎልበት በትኩረት መስራት ይገባል ፦ አቶ ኦርዲን በድሪ

November 3, 2023
in መድረኮች, ወቅታዊ
0
በሀረሪ ክልል ገቢን የመሰብሰብ አቅምን በማሳደግ እና ህገወጥነትን በመከላከል የህዝብን ተጠቃሚነትን ለማጎልበት በትኩረት መስራት ይገባል ፦ አቶ ኦርዲን በድሪ
በክልሉ ገቢን የመሰብሰብ አቅምን በማሳደግ እና ህገወጥነትንና ሙስናን በመዋጋት የህዝብን ተጠቃሚነትን ለማጎልበት በትኩረት መስራት ይገባል ሲሉ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ተናገሩ
የክልሉ ካቢኔ በመጀመሪያ ሩብ አመት እቅድ አፈፃፀም እየገመገመ ሲሆን በግምገማው ሁለተኛው ቀንም በተለያዩ ተቋማት በሶስት ወራት ውስጥ የተከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት በሚመለከት ሪፖርት ቀርቦ በመድረኩ ተገምግሟል።
ርዕሰ መስተዳደሩ አቶ ኦርዲን በድሪ በመድረኩ ላይ እንደተናገሩት ሙስናና ብልሹ አሰራርን በመዋጋት ስራዎችን በእቅድ በመምራትና ውጤትን መሰረት ያደረጉ ተግባራት ማከናወን ያስፈልጋል።
የክትትል እና ድጋፍ ማጠናከር፤ የመንግስት የስራ ሰዓት እንዲከበር ማድረግ እንዲሁም አቅምን የማጎልበት ስራዎች ትኩረት መስጠት እንደሚገባ ጠቁመው መልካም አፈፃፀም ላስመዘገቡና አርዓያ የሆኑ ፈፃሚዎችን ማበረታታት ይገባል ብለዋል።
ገቢን በአግባቡ መሰብሰብ የህልውና ጉዳይ ስለመሆኑ ያነሱት ርዕሰ መስተዳድሩ በእያንዳንድ የገቢ ማሰባሰብ ተግባር ላይም የህግ የበላይነትን በማስከበርና ፍትሀዊ የሆነ የግብር አሰባሰብ ስራ ማከናወን ያስፈልጋል ሲሉ ተናግረዋል።
ህገወጥነትን በመከላከል ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ ነጋዴዎች ላይ እየተደረገ የሚገኘው የቁጥጥርና ክትትል ስራ ማጠናከር ወሳኝ መሆኑን አንስተዋል።
በግብርናው ዘርፍም የአረንጓዴ አሻራ፣ የሌማት ትሩፋት እና የእንስሳት ተዋፅዖ የማሳደግ ስራዎችም በላቀ ትኩረት እንዲከናወኑ አቅጣጫ አስቀምጠዋል።
የግል የትምህርት ተቋማት የሚሰጠው ትምህርትና ስልጠናዎችን በተቀመጠው አቅጣጫ መሰረት ጥራት ባለው መልኩ እየተሰጡ ስለመሆኑ መመዘን እንዲሁም ክትትል ማድረግ እንደሚያስፈልግ ነው ያመላከቱት።
የክልሉ ህዝብ ቀልጣፋና ውጤታማ የሆነ አገልግሎት ተደራሽ ማድረግና የሚስተዋሉ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመቅረፍ ትኩረት እንዲሰጥ አሳስበዋል።
Sources HGCA
ShareTweetShare

ተመሳሳይ አመዶች

የመሰረታዊ አገልግሎቶች አሰጣጥና ማህበራዊ ተጠያቂነት ፕሮግራሞች የ ጋራ ግምገማ በመስክ ምልከታ ተጀምሯል።
ወቅታዊ

የመሰረታዊ አገልግሎቶች አሰጣጥና ማህበራዊ ተጠያቂነት ፕሮግራሞች የ ጋራ ግምገማ በመስክ ምልከታ ተጀምሯል።

November 27, 2023
የመሰረታዊ አገልግሎቶችን ፍትሃዊነት ይበልጥ ለማሻሻል ባለድርሻ አካላት በትኩረት ሊሰሩ እንደሚገባ ተገለፀ።
ወቅታዊ

የመሰረታዊ አገልግሎቶችን ፍትሃዊነት ይበልጥ ለማሻሻል ባለድርሻ አካላት በትኩረት ሊሰሩ እንደሚገባ ተገለፀ።

November 27, 2023
የካፒታል ፕሮጀክቶች የስራ አፈጻጸም ሂደት ተገመገመ ።
ወቅታዊ

የካፒታል ፕሮጀክቶች የስራ አፈጻጸም ሂደት ተገመገመ ።

November 21, 2023
የካፒታል ፕሮጀክቶች አፈጻጸም ልዩ ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ ተገለጸ።
ወቅታዊ

የካፒታል ፕሮጀክቶች አፈጻጸም ልዩ ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ ተገለጸ።

November 15, 2023
በታክስ አሰባሰብ ስርዓት የሚስተዋሉ ችግሮችን በመቅረፍ የገቢ መጠንን ማሳደግ አንደሚያስፈልግ ተገለፀ።
ወቅታዊ

በታክስ አሰባሰብ ስርዓት የሚስተዋሉ ችግሮችን በመቅረፍ የገቢ መጠንን ማሳደግ አንደሚያስፈልግ ተገለፀ።

November 14, 2023
ሀረር የጁገል ቅርስን ውብ እና አረንጓዴ ለማድረግ የሚሰሩ ስራዎች ተጠናክሮ ቀጥሏል ።
ልዩ ልዩ

ሀረር የጁገል ቅርስን ውብ እና አረንጓዴ ለማድረግ የሚሰሩ ስራዎች ተጠናክሮ ቀጥሏል ።

November 14, 2023
Load More
Next Post
ሀረር የጁገል ቅርስን ውብ እና አረንጓዴ ለማድረግ የሚሰሩ ስራዎች ተጠናክሮ ቀጥሏል ።

ሀረር የጁገል ቅርስን ውብ እና አረንጓዴ ለማድረግ የሚሰሩ ስራዎች ተጠናክሮ ቀጥሏል ።

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

  • About
  • Help
  • Feedback
  • Contact
Call us: + 251 666 0955

Copyright @ 2022 HPRS Bureau of Finance and Economic Corporation , All Rights Reserved