Harari BoFEC
No Result
View All Result
  • ዋና ገፅ
  • ቢሮው
    • ስለ እኛ
    • የቢሮ ሃላፊው መልዕክት
    • የስራ ክፍሎች
  • ፕሮግራሞችና ፕሮጀክቶች
    • የቻናል አንድ ፕሮግራም
    • የተቀናጀ የበጀትና የወጪ መረጃ ሥርዓት (IBEX)
    • የፋይናንስ ግልፅነትና ተጠያቂነት (FTA)
  • ሰነዶች
  • ሚዲያ
    • አምዶች
    • የፎቶ አምዶች
    • የቪዲዮ አምዶች
    • መፅሄቶች
  • ሃሳብ መስጫ
  • ዋና ገፅ
  • ቢሮው
    • ስለ እኛ
    • የቢሮ ሃላፊው መልዕክት
    • የስራ ክፍሎች
  • ፕሮግራሞችና ፕሮጀክቶች
    • የቻናል አንድ ፕሮግራም
    • የተቀናጀ የበጀትና የወጪ መረጃ ሥርዓት (IBEX)
    • የፋይናንስ ግልፅነትና ተጠያቂነት (FTA)
  • ሰነዶች
  • ሚዲያ
    • አምዶች
    • የፎቶ አምዶች
    • የቪዲዮ አምዶች
    • መፅሄቶች
  • ሃሳብ መስጫ
No Result
View All Result
Harari BoFEC
ሃሳቦን ይስጡ
No Result
View All Result

የሀረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት (ካቢኔ) በመጀመሪያ ሩብ አመት የስራ አፈጻጸም ግምገማ እያካሄደ ነው

November 2, 2023
in መድረኮች
0
የሀረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት (ካቢኔ) በመጀመሪያ ሩብ አመት የስራ አፈጻጸም ግምገማ እያካሄደ ነው
የሀረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት (ካቢኔ) የ2016 የበጀት አመት የመጀመሪያ ሩብ አመት የስራ አፈጻጸም ግምገማ እያካሄደ ነው።
የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ የግምገማ መድረኩን ባስጀመሩበት ወቅት እንዳሉት ግምገማው በእውነት፣ በመረህና በእውቀት ላይ የተመሰረተ እና የህዝብ ጥቅም ሲባል ማዕከል ባደረገ መልኩ ይደረጋል ብለዋል።
ግምገማው ጥንካዎችን ለማስቀጠል፤ ክፍተቶችን ለማረምና በቀጣይ ተልዕኮዎችን በጋራ ለማሳካት እንደሚያግዝ ጠቁመው የሚደረገው የአፈፃፀም ግምገማ መነሻ በማድረግም የመፍትሔ አቅጣጫዎች ለማስቀመጥ፤ የእርምት እርምጃ ለመውሰድና የአመራር ሽግሽግና ተጠያቂነትንም ጭምር ለማስፈን ይሰራል ብለዋል።
source HGCA
ShareTweetShare

ተመሳሳይ አመዶች

በሀረሪ ክልል ገቢን የመሰብሰብ አቅምን በማሳደግ እና ህገወጥነትን በመከላከል የህዝብን ተጠቃሚነትን ለማጎልበት በትኩረት መስራት ይገባል ፦ አቶ ኦርዲን በድሪ
መድረኮች

በሀረሪ ክልል ገቢን የመሰብሰብ አቅምን በማሳደግ እና ህገወጥነትን በመከላከል የህዝብን ተጠቃሚነትን ለማጎልበት በትኩረት መስራት ይገባል ፦ አቶ ኦርዲን በድሪ

November 3, 2023
ቢሮው የ2016 በጀት አመት የ1ኛ ሩብ አመት እቅድ አፈፃፀሙን ገመገመ፡፡
መድረኮች

ቢሮው የ2016 በጀት አመት የ1ኛ ሩብ አመት እቅድ አፈፃፀሙን ገመገመ፡፡

November 3, 2023
በበጀት አመቱ የመንግስት ፋይናንስ አስተዳደር ስርዓትን ከማዘመን አንጻር አበረታች ስራዎችን መከናወኑ ተገለጸ።
መድረኮች

በበጀት አመቱ የመንግስት ፋይናንስ አስተዳደር ስርዓትን ከማዘመን አንጻር አበረታች ስራዎችን መከናወኑ ተገለጸ።

October 10, 2023
በሐረር ከተማ በእሳት አደጋ ጉዳት የደረሰባቸው ዜጎችን መልሶ ለማቋቋም ታስቦ የተዘጋጀ የሐብት ማፈላለጊያ እቅድ ላይ ውይይት ተካሄደ።
መድረኮች

በሐረር ከተማ በእሳት አደጋ ጉዳት የደረሰባቸው ዜጎችን መልሶ ለማቋቋም ታስቦ የተዘጋጀ የሐብት ማፈላለጊያ እቅድ ላይ ውይይት ተካሄደ።

October 16, 2023
በሀረሪ ክልል የገቢ አቅምን ለማሳደግ በገቢ አሰባሰብ ዙሪያ የባለድርሻ አካላት የመግባቢያ ሰነድ ተፈርሟል።
መድረኮች

በሀረሪ ክልል የገቢ አቅምን ለማሳደግ በገቢ አሰባሰብ ዙሪያ የባለድርሻ አካላት የመግባቢያ ሰነድ ተፈርሟል።

October 16, 2023
በማህበራዊ ተጠያቂነት በትግበራ መመሪያ ላይ ለሁለት ቀናት ግንዛቤ ማሰጨበጫና አቅም ግንባታ ሰልጠና ተካሂደዋል ።
መድረኮች

በማህበራዊ ተጠያቂነት በትግበራ መመሪያ ላይ ለሁለት ቀናት ግንዛቤ ማሰጨበጫና አቅም ግንባታ ሰልጠና ተካሂደዋል ።

December 25, 2022
Load More
Next Post
በሀረሪ ክልል ገቢን የመሰብሰብ አቅምን በማሳደግ እና ህገወጥነትን በመከላከል የህዝብን ተጠቃሚነትን ለማጎልበት በትኩረት መስራት ይገባል ፦ አቶ ኦርዲን በድሪ

በሀረሪ ክልል ገቢን የመሰብሰብ አቅምን በማሳደግ እና ህገወጥነትን በመከላከል የህዝብን ተጠቃሚነትን ለማጎልበት በትኩረት መስራት ይገባል ፦ አቶ ኦርዲን በድሪ

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

  • About
  • Help
  • Feedback
  • Contact
Call us: + 251 666 0955

Copyright @ 2022 HPRS Bureau of Finance and Economic Corporation , All Rights Reserved