ስልጠናዎች

የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብበር ቢሮ በፋይናንስ ግልፅነትና ተጠያቂነት ፕሮግራም በበጀት ምንነት ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ።

ቢሮው ከተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ለተውጣጡ አካላት በበጀት ዝግጅትና ሂደት ዙሪያ የዜጎች ግንዛቤና ተሳትፎ ለማሳደግ የሚያስችል ከጂኔላ ወረዳ መስተዳደር ለተውጣጡ የማህበረሰብ...

በመዘናጋት በሀገሪቱ እያንሰራራ የመጣውን የኤች አይቪ/ኤድስ ስርጭት ለመግታት ሁሉም ባለድርሻ አካላት ርብርብ እንዲያደርጉ ተጠየቀ። የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ...

ማህበራዊ ተጠያቂነት ፕሮግራም ዜጎች ከመንግሥት የሚያገኙትን መሠረታዊ አገልግሎቶች በአግባቡና በጥራት ለማድረስ የላቀ አስተዋፅኦ እንዳለው ተገለፀ።

የሀረሪ ክልል ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ በአሚር ኑር ወረዳ የማህበራዊ ተጠያቂነት ፕሮግራም ማስጀመሪያና ግንዛቤ መፍጠሪያ የውይይት መድረክ አካሂዷል። መድረኩን...

የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብበር ቢሮ በፋይናንስ ግልፅነትና ተጠያቂነት ፕሮግራም በበጀት አዘገጃጀትና አሰራር ዙሪያ ስልጠና ሰጠ።

ቢሮው ከተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ለተውጣጡ አካላት በበጀት ዝግጅትና ሂደት ዙሪያ የዜጎች ግንዛቤና ተሳትፎ ለማሳደግ የሚያስችል አቅም ግንባታ ስልጠና ለጂኔላ፣አሚር ኑር፣...

Page 1 of 2 1 2