ወቅታዊ

በሀረሪ ክልል ገቢን የመሰብሰብ አቅምን በማሳደግ እና ህገወጥነትን በመከላከል የህዝብን ተጠቃሚነትን ለማጎልበት በትኩረት መስራት ይገባል ፦ አቶ ኦርዲን በድሪ

በክልሉ ገቢን የመሰብሰብ አቅምን በማሳደግ እና ህገወጥነትንና ሙስናን በመዋጋት የህዝብን ተጠቃሚነትን ለማጎልበት በትኩረት መስራት ይገባል ሲሉ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር...

የሀረሪ ክልል ምክር ቤት የበጀትና ፋይናንስ ቋሚ ኮሚቴ በገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ የአገልግሎት አሰጣጥ በተመለከተ የመስክ ምልከታ አካሄዱ።

ቋሚ ኮሚቴው የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር የ2016 በጀት አመት የ1ኛ ሩብ አመት አገልግሎት አሰጣጥ ተመልክቷል። በምልከታው ቋሚ ኮሚቴው የመንግስት ፋይናንስ አስተዳደር...

በሐረር ከተማ በእሳት አደጋ ጉዳት የደረሰባቸው ዜጎችን መልሶ ለማቋቋም ታስቦ የተዘጋጀ የሐብት ማፈላለጊያ እቅድ ላይ ውይይት ተካሄደ።

በሐረር ከተማ ሸዋበር አካባቢ በተለምዶ ታይዋን በሚባል የገበያ ስፍራ በደረሰው የእሳት አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖቻችንን መልሶ ለማቋቋም ታስቦ የተዘጋጀ የሐብት...

የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ ለሁለት ተከታተይ ቀናት ሲያካሂደው የነበረውን የ2015 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸምና የ2016 በጀት ዓመት እቅድ ግምገማ በዛሬው እለት አጠናቋል፡፡

የተቋሙ አፈፃፀም ሪፖርት በዕቅድና ዝግጅት ግምገማ ዳይሬክቶሬት  የ2015 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም በበጀት ዓመቱ ታቅደው የተከናወኑ ቁልፍና አበይት ተግባራት ግቦችና...

የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ያሲን አብዱላሂ የቀድሞው ጁገል ሆስፒታል የቦርድ ሰብሳቢ አቶ አብዱልሃኪም አብዲ ለነበራቸው የስራ ቆያታ አመስግነው ለአዲሱ...

Page 1 of 2 1 2