“ከዕዳ ወደ ምንዳ” በሚል መሪ ቃል የኢኮኖሚ ክላስተር ስር ለሚገኙ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ ፣ኢንተርፕራይዝ ልማትና ኢንዱስትሪ ቢሮእና ለመንግስት ግዢና ንብረት ማስወገድ ኢጀንሲ የፓርቲ አባላት ስልጠና መስጠት ጀምሯል ።
የዛሬውን ስልጠና የገንዘብና ኢኮኖሚ ትበብር ቢሮ ኃላፊ አቶ መሐመድ ያህያ የሰጡ ሲሆን ስልጠናው ለተከታታይ አራት ቀናት የሚቆይ ሲሆን ለአባለቱ ፈተናዎችን ወደ ዕድል መቀየር የሚያስችል አቅም እንደሚፈጥርላቸው ተገልጿል።
በጣም ደስ የሚል እና በተዋረድ እስከታች ኛውም ድረስ ስልጠናው መድረስ አለበት ትልቅ ውጤት የምመዘገብበት ወሳኝ እና ወሳኝ አቅጣጫ ነው እውነት አሁን አቅም እና አቅም ጥንካሬን ለውጥ መጨበጡን የምያሳይ እቅጣጫ ነው።