መንግስት በአለም አቀፍ ከልማት ማህበር ጋር በመተባበር የሚተገበራቸውን የመሰረታዊ አገልግሎቶችና የማህበራዊ ተጠያቂነት ፕሮግራሞችን የአፈፃፀም ደረጃ ለፕሮግራሞቹ በተቀመጡት ውጤት አመላካች መለኪያዎች ...
የመሰረታዊ አገልግሎቶች አቅርቦትና የማህበራዊ ተጠያቂነትፕሮግራሞች የጋራ የውይይት መድረክ ተካሄደ። ዜጎች መሰረታዊ አገልግሎቶችን በፍትሃዊነትና በጥራት ማግኘት እንዲችሉ መንግስት ከተባባሪ ...
በገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ የሚመራው የካፒታል ፕሮጀክቶች ክትትል ኮሚቴ ዘንድሮ በክልላችን ከግንቦት 27/2016 ጀምሮ ለሚከበረው የሀረር ቀን በዓል ጋር በተያያዘ ...
መንግስት በየዓመቱ የሚመድበው በጀት የአገሪቱን የዕድገት ዓላማ ለማሳካትና ድህነትን ለመቀነስ ብሎም ለማስወገድ እንደሆነ ይታወቃል፡፡ መንግስት አገራዊ ኢኮኖሚውን ለማሳደግና ...
የክልሉ የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ ከገቢዎች ባለስልጣን ቢሮ፣ የሀረር ከተማ ማዘጋጃ ቤት፣ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮና የፕላንና ልማት ...