ልዩ ልዩ

የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ኦርዲን በድሪ በክልሉ እየተከናወኑ የሚገኙ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን ተዘዋውረው ጎበኙ

የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ኦርዲን በድሪ እና ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች በክልሉ እየተከናወኑ የሚገኙ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን ተዘዋውረው ተመልክተዋል። በእለቱም በክልሉ...

የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ ለሁለት ተከታተይ ቀናት ሲያካሂደው የነበረውን የ2015 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸምና የ2016 በጀት ዓመት እቅድ ግምገማ በዛሬው እለት አጠናቋል፡፡

የተቋሙ አፈፃፀም ሪፖርት በዕቅድና ዝግጅት ግምገማ ዳይሬክቶሬት  የ2015 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም በበጀት ዓመቱ ታቅደው የተከናወኑ ቁልፍና አበይት ተግባራት ግቦችና...

የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ያሲን አብዱላሂ የቀድሞው ጁገል ሆስፒታል የቦርድ ሰብሳቢ አቶ አብዱልሃኪም አብዲ ለነበራቸው የስራ ቆያታ አመስግነው ለአዲሱ...

Page 1 of 2 1 2