ስለ እኛ

የቢሮው ተልዕኮ ራዕይ እና እሴቶች​

ተልዕኮ

ራዕይ

እሴቶች​

የበለፀገች ክልል ዕውን ለማድረግ የሚያስችሉ የልማት ፖሊሲዎችን መቅርፅ፣
የልማት እቅድና በጀት ማዘጋጀት የመፈፀምና የማስፈፀም አቅም መገንባት፣ ዘመናዊ፣ ቀልጣፋ፣ ውጤታማና ተጠያቂነት ያለው መንግስት 
ፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደርና ቁጥጥር ስርዓት ማስፈን፣

በ2022 ክልሉ ፈጣን ፣ዘላቂና በዘመናዊ የፋይናንስ መረጃ የሚደገፍ ፍትሃዊ ሀብት አስተዳደር በማስፈን የክልሉ ህዝብ ተጠቃሚነት ሰፍኖ ማየት፡፡

  • ለመመሪያና ደንብ ትኩረት መስጠት፣
  • የስርዓተ ፆታ ግንዛቤ መኖር፣
  • በሰራተኞች መካከል መልካም ግንኙነት /የመቻቻል ልምድ/
  • ለመንግስት ስራተኞች የስነ-ምግባር መርሆዎች ተገዥ መሆን፣
  • ተጠያቂነት የሰፈነበት ፍትሃዊ ፣ ቀልጣፋና ጥራት ያለው አገልግሎት መስጠት፣
  • ስራዎችን በሐቀኝነትና እንደአስፈላጊነቱም ሚስጥሩ በተጠበቀ መልኩ ማከናወን፣
  • የቡድን ስራ ለዓላማና ግብ ሰኬት፣
  • የመማርና የመለወጥ ተነሳሽነት፣
  • በውጤት መለካት እናምናለን፤
  • ደንበኞችን እናከብራለን፣ የሚሰጡትንም አስተያየት እንቀበላለን፤
  • ለቢሮው ተልዕኮ ስኬት በጋራ እንሰራለን ፤
  • ከሌሎች ተቋማት ጋር ቅንጅታዊ አሰራርን እናጠናክራለን፤
  • ባለን ውስን ሀብት ትልቅ ውጤት ለማምጣት በትጋት እንሰራለን ፤