መድረኮች

በሀረሪ ክልል ገቢን የመሰብሰብ አቅምን በማሳደግ እና ህገወጥነትን በመከላከል የህዝብን ተጠቃሚነትን ለማጎልበት በትኩረት መስራት ይገባል ፦ አቶ ኦርዲን በድሪ

በክልሉ ገቢን የመሰብሰብ አቅምን በማሳደግ እና ህገወጥነትንና ሙስናን በመዋጋት የህዝብን ተጠቃሚነትን ለማጎልበት በትኩረት መስራት ይገባል ሲሉ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር...

በሐረር ከተማ በእሳት አደጋ ጉዳት የደረሰባቸው ዜጎችን መልሶ ለማቋቋም ታስቦ የተዘጋጀ የሐብት ማፈላለጊያ እቅድ ላይ ውይይት ተካሄደ።

በሐረር ከተማ ሸዋበር አካባቢ በተለምዶ ታይዋን በሚባል የገበያ ስፍራ በደረሰው የእሳት አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖቻችንን መልሶ ለማቋቋም ታስቦ የተዘጋጀ የሐብት...

በማህበራዊ ተጠያቂነት በትግበራ መመሪያ ላይ ለሁለት ቀናት ግንዛቤ ማሰጨበጫና አቅም ግንባታ ሰልጠና ተካሂደዋል ።

የሀረሪ ክልል ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ ሰራው ለሚመለከታቸው የመንግሰት ባለ ድርሻ አካላት ማለትም ለወረዳ አሰተዳደር ምክርቤትእና ለተመረጡ ሴክተር ሃላፊዎች በማህበራዊ...

ማህበራዊ ተጠያቂነት የመንግስት አገልግሎት ከሙስና የፀዳና ውጤታማ እንዲሆን በማስቻል በአንድ አገር ውስጥ ሁለንተናዊ ልማት እንዲረጋገጥ የሚያደርግ መሆኑ ተገለፀ።

የሀረሪ ክልል ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ በማህበራዊ ተጠያቂነት ፕሮግራም ትግበራ ዙሪያ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር የምክክር መድረክ አካሂዷል ። ማህበራዊ ተጠያቂነት...

Page 1 of 2 1 2