የሀረሪ ክልል ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ ሰራው ለሚመለከታቸው የመንግሰት ባለ ድርሻ አካላት ማለትም ለወረዳ አሰተዳደር ምክርቤትእና ለተመረጡ ሴክተር ሃላፊዎች በማህበራዊ ተጠያቂነት በትግበራ መመሪያ ላይ ከታህሳስ 7-8/2015 ለሁለት ቀናት ግንዛቤ ማሰጨበጫና አቅም ግንባታ ሰልጠና ተካሂደዋል ።