የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ የአጠቃላይ ትምህርት ማሻሻያ ፕሮግራም ለፍትሀዊነት (GEQIP-E) ዘርፍ ከተለያዩ ትምህርት ቤት ርዕሳነ መምህራን ጋር በበጀት አጠቃቀም ዙሪያ ውይይት አካሄደ።

በውይይቱ መክፈቻ ላይ የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ አበዱልባሲጥ አቡበከር እንዳስታወቁት በትምህርት ሴክተሩ የአጠቃላይ ትምህርት ማሻሻያ ፕሮግራም ...

Page 7 of 7 1 6 7