የመሰረታዊ አገልግሎቶች አሰጣጥና ማህበራዊ ተጠያቂነት ፕሮግራሞች የ ጋራ ግምገማ በመስክ ምልከታ ተጀምሯል።

መንግስት በአለም አቀፍ ከልማት ማህበር ጋር በመተባበር የሚተገበራቸውን የመሰረታዊ አገልግሎቶችና የማህበራዊ ተጠያቂነት ፕሮግራሞችን የአፈፃፀም ደረጃ ለፕሮግራሞቹ በተቀመጡት ውጤት አመላካች መለኪያዎች ...

የመሰረታዊ አገልግሎቶችን ፍትሃዊነት ይበልጥ ለማሻሻል ባለድርሻ አካላት በትኩረት ሊሰሩ እንደሚገባ ተገለፀ።

    የመሰረታዊ አገልግሎቶች አቅርቦትና የማህበራዊ ተጠያቂነትፕሮግራሞች የጋራ የውይይት መድረክ ተካሄደ። ዜጎች መሰረታዊ አገልግሎቶችን በፍትሃዊነትና በጥራት ማግኘት እንዲችሉ መንግስት ከተባባሪ ...

በሀረሪ ክልል ገቢን የመሰብሰብ አቅምን በማሳደግ እና ህገወጥነትን በመከላከል የህዝብን ተጠቃሚነትን ለማጎልበት በትኩረት መስራት ይገባል ፦ አቶ ኦርዲን በድሪ

በክልሉ ገቢን የመሰብሰብ አቅምን በማሳደግ እና ህገወጥነትንና ሙስናን በመዋጋት የህዝብን ተጠቃሚነትን ለማጎልበት በትኩረት መስራት ይገባል ሲሉ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ...

Page 1 of 4 1 2 4