“የጠንካራ ፓርቲ ግንባታና እና በህዝብ ንቅናቄ ሁለንተናዊ ብልፅግናን የማረጋገጥ ጉዞአችን!!” በሚል በልሳነ-ብልፅግና መፅሄት ዙሪያ ለገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ የመሰረታዊ ድርጅት አባላት ስልጠና ተሰጠ።

የዕለቱን መርሐ ግብር በማስመልከት በንግግር የከፈቱት የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ ሃላፊ አቶ መሐመድ ያህያ የውስጠ ፓርቲ ስራችን ለማጎልበት አደረጃጀቶችን የማጠናከር ...

በገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ የሚመራ የክልሉ ገቢ አሰባሳቢ ኮሚቴ በ2017 በጀት ዓመት ከክልሉ ለመሰብሰብ በታቀደው ገቢ ላይ ውይይት አካሄደ።

ውይይቱም በገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ ሃላፊ በአቶ መሐመድ ያህያ ሰብሳቢነት የገቢዎች ቢሮ፤ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ፤ የሐረር ማዘጋጃ ቤት እና ...

Page 1 of 8 1 2 8