የማህበራዊ ተጠያቂነትን በማስፈን ዜጎች ጥራት ያለው መሠረታዊ አገልግሎቶች እንዲያገኙ በትኩረት መስራት እንደሚገባ ተገለጸ፡፡

ከዓለም ባንክ በተገኘ የፋይናንስ ድጋፍ የሚካሄደው የማህበራዊ ተጠያቂነት ፕሮግራም የማህበራዊ ተጠያቂነትን በማስፈን ዜጎች ጥራት ያለው መሠረታዊ አገልግሎቶች እንዲያገኙ ...

የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብበር ቢሮ በፋይናንስ ግልፅነትና ተጠያቂነት ፕሮግራም በበጀት ምንነት ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ።

ቢሮው ከተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ለተውጣጡ አካላት በበጀት ዝግጅትና ሂደት ዙሪያ የዜጎች ግንዛቤና ተሳትፎ ለማሳደግ የሚያስችል ከጂኔላ ወረዳ መስተዳደር ለተውጣጡ የማህበረሰብ ...

Page 2 of 8 1 2 3 8