መድረኮች

ማህበራዊ ተጠያቂነት የመንግስት አገልግሎት ከሙስና የፀዳና ውጤታማ እንዲሆን በማስቻል በአንድ አገር ውስጥ ሁለንተናዊ ልማት እንዲረጋገጥ የሚያደርግ መሆኑ ተገለፀ።

የሀረሪ ክልል ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ በማህበራዊ ተጠያቂነት ፕሮግራም ትግበራ ዙሪያ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር የምክክር መድረክ አካሂዷል ። ማህበራዊ ተጠያቂነት...

የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ የአጠቃላይ ትምህርት ማሻሻያ ፕሮግራም ለፍትሀዊነት (GEQIP-E) ዘርፍ ከተለያዩ ትምህርት ቤት ርዕሳነ መምህራን ጋር በበጀት አጠቃቀም ዙሪያ ውይይት አካሄደ።

በውይይቱ መክፈቻ ላይ የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ አበዱልባሲጥ አቡበከር እንዳስታወቁት በትምህርት ሴክተሩ የአጠቃላይ ትምህርት ማሻሻያ ፕሮግራም...

Page 2 of 2 1 2