ከሀምሌ 29- ነሀሴ2 /2018 ዓ.ም
በገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ ለአራት ቀናት ከክልሉ ለተውጣጡ 16 ተቋማት ለግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ኃላፊ እና ለንበብረት እና IT ባለሙያዎች ተግባር ተኮር DPMS ዲጂታል የንብረት አስተዳደር ሥርዓት ተግባር ተኮር ላይ ስልጠና ተሰጠ::
የስልጠናው ዋንኛ ዓላማ ዘመናዊ የንብረት አስተዳደር DPMS በተመረጡ 16 ቢሮዎች ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችል የመጀመሪያ ተግባር ተኮር ስልጠና ስሆን::
ተሳታፊዎች በሰጡት አስተያየት ለመንግስት ንብረት አስተዳደር በዚህ ልክ ትኩረት መሰጠቱ እጅግ እንዳስደሰታቸው ለአሰራር አመቺ እና ግልጽ በመሆኑ በቀላሉ ወደ ትግበራ ምእራፍ መሻገር የሚያስችል መሆኑ በተጨማሪ ሲፈልጉት የነበረ ምርጥ ሶፍትዌር ሲስተም ላይ እውቀት እንዳገኙ የገለፁ ሲሆን ቢሮው ትኩረት ሰጥቶ ይህን ሲስተም መዘረጋቱ መመሰገን እንዳለበት ገልጾ::
ስልጠና ማዘጋጀቱ የሚታየውን የአሰራር ክፍተት ለማጥበብ የሚያግዝ በከፍተኛ ደረጃ እንደሚያሻሽል አንስተው ሲስተሙን ለመልመድ የአቅም ግንባታ ስልጠናዎች ቀጣይነት ቢኖራቸው የባለሞያውን የመስራት አቅም እና የአሰራር ክፍተትን የሚያጠብ መሆኑንን ተናግረዋል።
Website: –hararibof.gov.et
E-mail: – info@hararibof.gov.et
Facebook: – www.facebook.com/hararibof
TikTok: – https://www.tiktok.com/@harari.bofec
T.me: – https://t.me/HBoFEC













