የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ እና ፕላንና ልማት ኮሚሽን በባለፉት 6 ወራት የክልሉ የካፒታል ፕሮጀክቶች ያሉበትን ደረጃ ለማወቅና እያጋጠሙ ያሉ ችግሮች...
የህብረተሰቡን የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄ በየደረጃው ለመመለስ ክልሉ በሚያመነጨው ኢኮኖሚ ልክ ገቢ መሰብሰብ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል ተባለ። በገቢ...
በሀረሪ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በመንግስት ግዥ አፈጻጸምና አስተዳደር ዙሪያ ስልጠና ሰጥቷል። የስልጠናው...
ሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪና ካቢኔያቸው በክልሉ በከተማና በገጠር እየተከናወኑ የሚገኙ የተለያዩ የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶችን እየጎበኙ...
የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ አመራርና ሰራተኞች በዛሬው እለት የደም ልገሳ መርሃ ግብር አካሂደዋል፡፡ የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ ም/ቢሮ...
የዛሬው ስልጠና በገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ ም/ቢሮ ሃላፊ በአቶ ኻሊድ አብዲ ስልጠናው እየተሰጠ ይገኛል ።
"ከዕዳ ወደ ምንዳ" በሚል መሪ ቃል የኢኮኖሚ ክላስተር ስር ለሚገኙ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ ፣ኢንተርፕራይዝ ልማትና ኢንዱስትሪ ቢሮእና...
የሀረሪ ክልል ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር የማህበራዊ ተጠያቂነት በተመለከተ ትኩረት ከሚሹ የህብረተሰብ ክፍሎችና ከባለ ድርሻ አካላት ጋር የምክክር...