የሀረሪ ክልል ምክር ቤት የበጀትና ፋይናንስ ቋሚ ኮሚቴ በገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ የአገልግሎት አሰጣጥ በተመለከተ የመስክ ምልከታ አካሄዱ።

ቋሚ ኮሚቴው የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር የ2016 በጀት አመት የ1ኛ ሩብ አመት አገልግሎት አሰጣጥ ተመልክቷል። በምልከታው ቋሚ ኮሚቴው የመንግስት ፋይናንስ አስተዳደር ...

የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ኦርዲን በድሪ በክልሉ እየተከናወኑ የሚገኙ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን ተዘዋውረው ጎበኙ

የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ኦርዲን በድሪ እና ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች በክልሉ እየተከናወኑ የሚገኙ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን ተዘዋውረው ተመልክተዋል። በእለቱም በክልሉ ...

በሀረሪ የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ የየአገልጋይነት ቀን በፅዳት ዘመቻ እና የተለያዩ አገልግሎቶችን በመስጠት ተከበረ ፡፡

ጳጉሜን 1 የአገልጋይነት ቀን ኢትዮጵያን እናገልግል በሚል መሪ ቃል በተለያዩ መርሃ ግብሮች እየተከበረ ይገኛል፡፡ በማለዳ 1፡00 ሰዓት ላይ በጀመረው የአገልጋይነት ...

Page 6 of 9 1 5 6 7 9