የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ያሲን አብዱላሂ የቀድሞው ጁገል ሆስፒታል የቦርድ ሰብሳቢ አቶ አብዱልሃኪም አብዲ ለነበራቸው የስራ ቆያታ አመስግነው ለአዲሱ የጁገል ሆስፒታል የቦርድ ሰብሳቢ አቶ መሀመድ ያህያ መልካም የስራ ዘመን ምኞታቸውን በመግለፅ ርክክቡን አስፋፅመዋል፡፡ በተጨማሪም የሴ/ወ/ህ ቢሮ ሃላፊ የሆኑት ወ/ሮ ፈሪሃ መሐመድን አዲሰ የቦርድ አባል በመሆን ቦርዱ ተቀብላቸዋል ፡፡