ብዝሃነትን ማክበርና በምክክር አንድነትን ማጠናከር ለጠንካራ የፌዴራል ሥርዓት ግንባታ ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ። ህዳር 4/2019 /ገኢትቢ/

የሐረሪ ሕዝብ ክልላዊ መንግሥት ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ 21ኛውን የኢትዮጵያ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በማስመልከት “በብዝሃነት የደመቀች፣ በምክክር የጸናች ኢትዮጵያ” በሚል ...

የሐረሪ ክልል ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ በፕሮግራም በጀት ዝግጅት ዙሪያ ሥልጠና ሰጠ ሐረር – ጥቅምት 19/2019

የሐረሪ ሕዝብ ክልላዊ መንግሥት ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ የመንግሥትን ውስን ሀብት በላቀ ብቃትና ተጠያቂነት ለማስተዳደር የሚያስችል የአቅም ግንባታና የግንዛቤ ማስጨበጫ ...

የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት የትኩረት አቅጣጫዎች ዙሪያ  የውይይት መድረክ  አካሄዷል።

መስከረም 16/2019 | ሐረር/ የሐረሪ ሕዝብ ክልላዊ መንግሥት የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸምን እና የ2019 በጀት ...

በሀረሪ ክልል የመንግሥት ንብረት አስተዳደርን በዲጂታል ሥርዓት ለማዘመን የተደረገው ጥረት ወደ ተግባራዊ ምዕራፍ እየተሸጋገረ መሆኑ ተገለጸ

በሀረሪ ክልል የመንግሥት ንብረት አስተዳደርን በዲጂታል ሥርዓት ለማዘመን የተደረገው ጥረት ወደ ተግባራዊ ምዕራፍ እየተሸጋገረ መሆኑ ተገለጸ ሀረር፣ ነሀሴ 28/2018 (ገኢትቢሮ)፦ ...

Page 1 of 11 1 2 … 11